ብሉይ ኪዳንेlावरP पाधःग गयt
| ብሉይ ኪዳን | |
|---|---|
|
| |
| ኦሪት | |
| ኦሪት ዘፍጥረት•ኦሪት ዘጸአት | |
| ኦሪት ዘሌዋውያን•ኦሪት ዘኊልቊ• ኦሪት ዘዳግም | |
| መጽሐፍት | |
|
መጽሐፈ እያሱ ወልደ ነነዌ መጽሐፈ መሳፍንት | |
|
መጽሐፈ ሩት መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ | |
|
መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ | |
|
መጽሐፍ ነገሥት ካልዕ መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ | |
|
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ መጽሐፈ ዕዝራ | |
|
መጽሐፈ ነህምያ መጽሐፈ አስቴር | |
|
መጽሐፈ ኢዮብ መዝሙረ ዳዊት | |
|
መጽሐፈ ምሳሌ መጽሐፈ መክብብ | |
|
መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን | |
| ትንቢት | |
|
ትንቢተ ኢሳያስ ትንቢተ ኤርምያስ | |
|
ሰቆቃው ኤርምያስ ትንቢተ ሕዝቅኤል | |
|
ትንቢተ ዳንኤል ትንቢተ ሆሴዕ | |
|
ትንቢተ አሞጽ ትንቢተ ሚክያስ | |
|
ትንቢተ ኢዩኤል ትንቢተ አብድዩ | |
|
ትንቢተ ዮናስ ትንቢተ ናሆም | |
|
ትንቢተ ዕንባቆም ትንቢተ ሶፎንያስ | |
|
ትንቢተ ሐጌ ትንቢተ ዘካርያስ | |
|
ትንቢተ ሚልክያስ | |
| ተጨማሪ መጽሐፍት | |
|
መጽሐፈ ሄኖክ መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ | |
|
መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ | |
|
መጽሐፈ ኩፋሌ መጽሐፈ ጦቢት | |
|
መጽሐፈ ዮዲት መጽሐፈ ሶስና | |
|
ተረፈ ዳንኤል ተረፈ ኤርምያስ | |
|
መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ | |
|
መጽሐፈ ባሮክ መጽሐፈ ሲራክ | |
|
መጽሐፈ ጥበብ ጸሎተ ምናሴ |
ብሉይ ኪዳን ከክርስቶስ ልደት በፊት በልዩ ልዩ ሰዎች እንደ ሙሴ፣ ዳዊት፣ ሰሎሞን፣ ወይም ነቢያት እንደ ዳንኤል የተጸፈው የመጽሐፍ ቅዱስ መጀመሪያ ክፍል ነው ። እነዚህ መጻሕፍት በጠቅላላ በአይሁድና እና በክርስትና ይቀበላሉ።
ተጨማሪ አዋልድ ወይም ዲዩተሮካኖኒካል መጻሕፍት በአንዳንድ ክፍሎች እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በሌሎችም ከብሉይ ኪዳን ጋራ ቀኖናዊ (የሚቀበሉ) ናቸው ። በእስልምና እነዚህ እንደ መሠረታዊ ጽሑፎች ቢቆጠሩም፣ እንደ ተዛቡ ይቻላል የሚል ነው።